Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in Vienna Debre Sina Kidist Kidane

Web Name: Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in Vienna Debre Sina Kidist Kidane

WebSite: http://www.viennakidanemehret.org

ID:291520

Keywords:

Church,in,Tewahedo,Ethiopian

Description:


አምስቱ አእማደ ምሥጢርሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን
[contact-form-7 404 "Not Found"]
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
የኦስትሪያ ቪየና ደብረ ሲና ቅድስት ኪዳነ ምሕረት
ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
የኦስትሪያ ቪየና ደብረ ሲና ቅድስት ኪዳነ ምሕረት
ቤተ ክርስቲያን


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::


ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!!!



እንኳን ወደ ቤተ ክርስቲያናችን ድኅረ ገፅ በሰላም መጡ።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የኦስትሪያ ቪየና ደብረ ሲና ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ስርአትን በመከተል የምታቀርበውን መንፈሳዊ አገልግሎት ተካፋይ እንድትሆኑ መንፈሳዊ ጥሪ ታደርጋለች።

ቤተ ክርስቲያናችን ከተቋቋመችበት ጀምሮ በልዩ ልዩ ምክንያት ከሀገራቸው ወጥተው በኦስትሪያና አካባቢዋ ለሚኖሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች ወንጌልን በማስተማርና ነገረ እግዚአብሔርን በማሳወቅ በመንፈሳዊና በማኅብራዊ ኑሯቸው እንዲበረቱ መንፈሳዊ ተልዕኮዋን በመወጣት ላይ ትገኛለች።

የኦስትሪያ ቪየና ደብረ ሲና ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን የእናትቤተክርስቲያንን አስተምህሮ፣ ቀኖና፣ ሥርዓትና ትውፊት ጠብቃ እዚህ ትልቅ ደረጃ መድረሷን በደስታ ስናበስር፤ ባለፍንባቸው የፈተና ዓመታት ሁሉ በምህረቱና በጥበቃው ላልተለየን ለአባቶቻችን አምላክ ከፍ ያለ ክብርና ምስጋና እናቀርባለን።

የአገልግሎት ሰዓት

ዘወትር እሁድ ከጠዋቱ 7:30 am ጀምሮ

አድራሻ

Wienerstrasse 18
2320 Schwechat
Österreich

ኢሜል

[email protected]





ራዕያችን

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትና ሥርዓት በኦስትሪያና አካባቢዋ ተስፋፍቶና ተጠናክሮ ማየት፡፡

ምእመናን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ቀኖና እና አስተምህሮ እንዲያውቁ ማድረግ፡፡

ቤተ ክርስቲያናችን አንዲት ቅድስትና ዓለማቀፋዊት እንደመሆኗ መጠን ይህንኑ ማንነቷን በማጽናት እና አገልግልቷን በማጠናከር ለትውልድ ማሰተላስፍ፡፡

በአጥቢያው የሚገኙ ወጣቶች እና ሕፃናት በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ እምነት እና ሥርዓት የሚሄዱ ሆነው በእውቀታቸው፣ በገንዘባቸው፣ በጉልበታቸው ሲያገለግሉ እና በመንፈሳዊ ዕውቀት ጎልምሰው በክርስቲያናዊ ሕይወት ሲኖሩ ማየት፡፡






ተልዕኳችን

የቤተ ክርስቲያናችንን የአገልግሎት አድማስ በማስፋት ምእመናን በቃለ እግዘአብሔር ታንጸው ሃይማኖታቸዉን አጽንተዉ ፈጣሪያችዉን በመማጸን የንሰሓ ፍሬ አፍርተዉ የእግዚአብሔር በረከተ ተሳታፊዎች እንዲሆኑና የእግዚአብሔርን መንግሥት እንዲወርሱ ማድረግ፡፡

ሕፃናትን በቋንቋ፣ በሃይማኖት እና በክርስቲያናዊ ስነ ምግባር ማነጽ፡፡

ከአጥቢያው ቤተክርስቲያን በተጨማሪ አቅም በፈቀደ መጠን ገዳማት፣ አድባራትን እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን በመርዳት ቅድስት ቤተክርስቲያንን መጠበቅ እና አገልግሎቷም የተሟላ እንዲሆን ማገዝ፤ ዕጓለ ማውታ ሕፃናትን ረዳት አልባ አረጋውያንን የሚረዱ መንፈሳዊ ተቋማትን ማገዝ፡፡

የእግዚአብሔርን ወንጌለ መንግሥት ለማኀበረ ምእመናን በማስተማር የአጥቢያ ቤተ ክርስቲያኑን አባላት በትምህርተ ወንጌል ማነጽ፡፡





THERE IS NO UPCOMING EVENT NOW!





April 06, 2017

አምስቱ አእማደ ምሥጢር

አዕማድ ቋሚ ፣ ተሸካሚ ፣ ምሰሶ ማለት ነው፡፡ ቤተክርስቲያንም የእምነት መሠረት የሆኑትን ትምህርቶች አዕማደ ምሥጢራት ትላቸዋለች፡፡ አዕማድ የተባሉት ልቦናን ከኑፋቄ ፣ ከጥርጥር የሚያድኑ ስለሆነ ነው፡፡







April 21, 2017

ሰንበት ት/ቤት

የሰንበት ትምህርት ቤት ማለት የጾታ ልዩነት ሳይደረግ መንፈሳዊ ወጣቶችን  በዕለተ ሰንበት: በዓበይት በዓላትና አመቺ በሆነ ጊዜ ሁሉ በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን እየተገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን







March 27, 2017

ኪዳነ ምሕረት

ኪዳን የሚለው ቃል ‹‹ቃል›› ከሚለው ጋር እየተዛረፈ በብሉይ ኪዳን ለ280 ጊዜ ያህል ሲጠቀስ በአዲሰ ኪዳን ደግሞ ከ32 ጊዜ በላይ ተጠቅሷል፡፡ ‹‹ኪዳን›› ቃሉ ‹‹ተካየደ›› ተማማለ፣ ቃል ተገባባ ከሚለው...








ተጨማሪ መረጃዎች



የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ የአባልነት መመዝገቢያ ቅፅ

Category: መረጃ, ፈራይንDOWNLOADREAD MORE

ቤተክርስቲያናችን እንደ ተቋም በሃገሩ ህግ የተመዘገበችበት

Category: መረጃ, ፈራይንDOWNLOADREAD MORE

እግዚአብሔርን መፍራት

Category: ትምህርተ ሃይማኖት, ጥቅስDOWNLOADREAD MORE




መሰረተ እምነት



24Apr

አምስቱ አእማደ ምሥጢር

አዕማድ ቋሚ ፣ ተሸካሚ ፣ ምሰሶ ማለት ነው፡፡ ቤተክርስቲያንም የእምነት መሠረት የሆኑትን ትምህርቶች አዕማደ ምሥጢራት...

Read More24Apr

ሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን

በመሠረቱ ምሥጢር ሲባል ለተወሰነ ሰው ብቻ የሚነገር ሁሉ ሊሰማው የማይገባ በወዳጅ ዘንድ በምሥጢርነት የሚቆይ ለሌላ...

Read More



የቅርብ መርሐ ግብራት



© 2021 በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የኦስትሪያ ቪየና ደብረ ሲና ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን. ALL RIGHTS RESERVED.
error: Alert: Content is protected !!

TAGS:Church in Tewahedo Ethiopian

<<< Thank you for your visit >>>

Websites to related :
meta | Das Magazin über Journal

  Über metaRedaktionNetiquetteImpressum und DatenschutzPowered by WPKmeta unterstützenStartseiteDossiersDossier: Sponsoring des JournalismusDossier: W

Willkommen! - Bund der Baptisten

  Direkt zum Inhalt wechselnBund der Baptistengemeinden in ÖsterreichMenüAktuellesÜber BaptistenBaptisten in ÖsterreichPersonenFreikirchen in Öster

Meine Anzeigenzeitung – Nachric

   Nachrichten von mein

Domain Security Check mit Safedo

   Mail :

Index - valug

  VALUG - Voralpen Linux User Group登录Index Locked History Actions IndexVALUG Kontakt Vergangene Veranstaltungen Linux Presentation Day 2015 Themenvor

LUGL: Linux User Group Linz

   home Home Downloads KontaktLinksAboutLinuxwochenWillkommen bei der Linux User Group LinzWas tut sich?LUGL-Meeting: Jeden ersten Mittwoch im Mo

Initiative Minderheiten Tirol &#

  Skip to contentBüro WienRadio StimmeZeitschrift StimmeIM BlogMenüÜber unsTeamJour FixeVorstandProjekteJenische KulturtageFilmfestival INNCONTROFrau

Du fehlst – aber in unseren Her

   Weiter zum Inhalt ImpressumDatenschutzerklärungKontaktMitglied werdenDie Grünen Bad OeynhausenOrtsverband und Fraktion der Grünen in Bad Oey

Evangelische Pfarrgemeinde Innsb

  -->

Basisgemeinde Micha - Home

  HomeAktuellesWer sind wir?Unser GlaubeOrganisationGeschichteKontaktBasisgemeinde Micha Innsbruckkatholisch.anders
Gottesdienst jeden Samstag 18 Uhr (j

ads

Hot Websites